አቶ ግደይ ገ-ጻድቃን ገ-ማርያም እና...

49
የሰበር አቤቱታው የቀረበው አመልካች የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ 24172 በቀን 08/04/2011 ዓ/ም የሰጠው ትዕዛዝ እና የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ 226191 በቀን 19/07/2011 ዓ/ም የሰጠው ውሳኔ...

ወ-ሮ ተሚማ ሬድዋን በሽር እናአቶ በድሩ...

46
 ጉዳዩ የባልና ሚስት የጋራ ሀብት በሆነ ንብረት ላይ ይገባኛል የሚለው ሰው በአንደኛው ተጋቢ ላይ ብቻ ክስ አቅርቦ ተከሣሹም  ንብረቱ የከሣሽ ነው ሲል አምኖ መከራካሩን ተክተሎ በክሱ መሰረት ከተወሰነ በኋላ ሌላኛው...

እነ ወ-ሮ ጀማነሽ ቀነኒ፣አቶ አሰፋ ሸቡ...

44
ለዚህ የሰበር መዝገብ ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ የቀረበው አመልካች ግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ም በተፃፈ አቤቱታ የደቡብ ብ/ብ/ህ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ/ቁጥር 11920 የካቲት 12 ቀን 2011 ዓ/ም በዋለው...

አቶ ረዲ አህመድ እና ወ-ሮ መኪያ ሀሰን...

44
ይህ የባልና ሚስት የንብረት ክርክር የተጀመረዉ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካች የሥር ከሳሽ፣ የአሁን ተጠሪ የሥር ተከሳሽ ሆኖ ሲከራከሩ ነበር። ጉዳዩ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለዉ የአሁን አመልካች...
1345678910Last
«November 2021»
MonTueWedThuFriSatSun
25262728293031
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
293012345

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉባዔ 5ኛ ዓመታዊ ጉባዔ...

407

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉባዔ 5ኛውን ዓመታዊ ጉባዔ ዛሬ ነሐሴ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በፌዴራልና በክልል ፍርድ ቤቶች ተቋማዊና ዳኝነታዊ ነጻነት ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡

ለንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥራ ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር...

346

የንብረት ባለቤትነት ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ውጤታማ የሆነ የውል አፈጻጸም ሥርዓት በመዘርጋት ለንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥራ ምቹ ከባቢያዊ ሁኔታዎች ለመፍጠር እንዲቻል በፌደራል ፍርድ ቤቶች የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡

First2345678911
78487

Happy Visitors